top of page

Prayer Ministry 

ጸሎት ያሻዎታል?

በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።

1ኛ ዮሐንስ 5:14

በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ባገኘነው ድፍረት እነደፈቃዱ የምንለምነውን እንደሚሰማን ስለምናምን ሸክማችንን ሁሉ ወደ እርሱ ይዘን ለመቅረብ ድፍረት አለን፣

እርሶም የከበዶት ሸክም ካለ በጸሎት ሁሉን ወደሚችል ፈጣሪ ይዘነዎት ለመቅረብ ዝግጁ ነን።

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(LINK) በመጫን የጸሎት ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ።

አብረን እናገልግል

ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።

ገላትያ 6:2

የጸሎት አገልግሎት በቤተ ክርስቲያናችን ትልቅ ቦታ የምንሰጠው የአገልግሎት ክፍል ብቻ ሳይሆን ለቤተ ክርስትያናችን ሕልውና ወሳኝ ክፍል ነው። ስለሆነም በዚህ አገልግሎት አብረውን የሚቆሙ ሠራዊት አባላት ሁል ጊዜም እንፈልጋለን። እርሶም በጸሎት አብረውን ለማገልገል ፈቃደኛ ከሆኑ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(LINK) በመጫን ፈቃደኝነትዎን ያሳውቁን!

Join Prayer Team

የጸሎት አገልጋዮች ሕብረት ጊዜ

Picture
bottom of page