የአምልኮ ምዝገባ
እንደገና በአካል ወደቤተክርስቲያን መጥተን እግዚአብሔርን በአንድ ላይ እንድናመልክ ስለረዳን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን! ካለው የኮሮና ችግር ምክንያትና በኮቪድ መመሪያ መሰረት በየእሁዱ የተወሰነ ቁጥር ብቻ እናስተናግዳለን፡፡ ከታች ባለው መመዝግቢያ ምዝገባውን ያድርጉ፡፡
ማስታወቂያ፡
ከትዳር ጎደኛዎ ጋር አብረው የሚመጡና መቀመጥ የሚሹ ከሆነ እርስዎ ከተመዘገቡ በኅላ የትዳር ጎደኛዎን ያስመዝግቡ የሚለውን በመጫን ደግሞ ባለቤቶን ያስመዝግቡ፡፡ ለባለቤቶ ሞክረው ከሞላብዎት ግን ለብቻ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡