የአምልኮ ምዝገባ

እንደገና በአካል ወደቤተክርስቲያን መጥተን እግዚአብሔርን በአንድ ላይ እንድናመልክ ስለረዳን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን! ካለው የኮሮና ችግር ምክንያትና በኮቪድ መመሪያ መሰረት በየእሁዱ የተወሰነ ቁጥር ብቻ እናስተናግዳለን፡፡ ከታች ባለው መመዝግቢያ ምዝገባውን ያድርጉ፡፡