top of page

About

የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን  አማኞች ቤተክርስትያን በዳላስ ቴክሳስ የእግዚአብሔርን አምላክነት የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትና የመንፈስ ቅዱስን ሥራ በዳላስ ቴክሳስና በተለያዪ ቦታዎች በማወጅ የእግዚአብሔር መንግሥትን እያሰፋፋች ያለች፣ ያለመኑትን እንዲያምኑ፣ ያመኑት ደግሞ በእግዚአብሔር ጸጋ እንዲያድጉና እንዲጸኑ በትጋት እይሰራች ያለች ቤተክርስቲያን ናት።

ይህንን ሃላፊነት በትጋት እንድንወጣ ባለፉት ዓመታት የረዳንን እግዚአብሔርን እያመሰገንን ከፊታችን ላለው የሥራ ዘመን በበለጠ ትጋት የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት እየሰራች ትገኛለች። 

ይህንን ከክርስቶስ የተቀበልነውን ሃላፊነት የምንተገብርበት ዋና መመሪያችን የሕያው እግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው።

በበለጠ ለመረዳት የቤተክርስቲያኒቱን የእምነት መግለጫን በዝርዝር ይመልከቱ

 

Statement of Faith

The Ethiopian Evangelical Believers Church in Dallas, Texas, is actively advancing the Kingdom of God by proclaiming the divine nature of God, the salvific role of Jesus Christ, and the transformative work of the Holy Spirit, not only in Dallas but also in various locations. Our earnest endeavor is to inspire faith in those who do not believe and foster the growth and perseverance of believers through the grace of God.

 

We express gratitude to God for His assistance in fulfilling this responsibility in past years, and we are committed to even greater diligence in expanding God's kingdom in the upcoming period of service.

 

The Bible, as the living Word of God, serves as our primary guide in carrying out the responsibilities entrusted to us by Christ. The church's creed is intricately aligned with this sacred text, and for further insights, we invite you to explore our "Statement of Faith"

Statement of Faith

bottom of page